በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሻሸመኔ የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ

ሻሸመኔ
ሻሸመኔ

በሻሸመኔ ከእሥር ለተፈቱ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር ለአቶ ደጀኔ ጣፋ አቀባበል ለማድረግ ትላንት በበርካታ ተሽከርካሪዎች ይጓዙ የነበሩ ሰዎች መንገድ ላይ ችግር እንደገጠማቸው፣ በተፈጠረ ግጭት የሰው ሕይወት መጥፋቱንና ጉዳት መድረሱን ካስተባባሪዎቹ አንዱ አቶ አማዶ ሃሞኒ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

በሻሸመኔ ከእሥር ለተፈቱ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር ለአቶ ደጀኔ ጣፋ አቀባበል ለማድረግ ትላንት በበርካታ ተሽከርካሪዎች ይጓዙ የነበሩ ሰዎች መንገድ ላይ ችግር እንደገጠማቸው፣ በተፈጠረ ግጭት የሰው ሕይወት መጥፋቱንና ጉዳት መድረሱን ካስተባባሪዎቹ አንዱ አቶ አማዶ ሃሞኒ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

እዚያው ሻሸመኔ ከተማ ሁለት ሺሕ ታራሚዎች የነበሩበት እሥር ቤት በእሳት ሲቃጠል ለማምለጥ ሞከሩ ከተባሉ መካከል ከፀጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት 1 ሰው ሲሞት ሌሎች ሦስት መቁሰላቸውን የከተማዋ ከንቲባ ወይዘሮ ጠይባ ሃሰን አስረድተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ሻሸመኔ የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:30 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG