በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አራት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሠሩ


የሰማያዊው ፓርቲ አርማ
የሰማያዊው ፓርቲ አርማ

ሰማያዊ ፓርቲ፤ የፓርቲው ልሳን የኾነው የ"ነገረ ኢትዮጵያ" ጋዜጣ አዘጋጅና ሌሎች ሦስት ንቁ ተሳታፊ አባላቶቹ እንደታሠሩበት አስታወቀ፡፡

ሰማያዊ ፓርቲ፤ የፓርቲው ልሳን የኾነው የ"ነገረ ኢትዮጵያ" ጋዜጣ አዘጋጅና ሌሎች ሦስት ንቁ ተሳታፊ አባላቶቹ እንደታሠሩበት አስታወቀ፡፡

የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት በዛሬው ዕለት ለአሜሪካ ድምጽ እንደተናገሩት፤ዛሬ ጠዋት የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ አዘጋጅ ጌታቸው ሽፈራው፣ ቴዎድሮስ አስፋው፣ ኤርሚያስ ጸጋዬ እና ዳንኤል ተስፋዬ የተባሉ አባሎቻቸውን ከየቤታቸው እንዲሁም ሌሎች የታሠሩ አባሎቻቸውን ጉዳይ ለመከታተል ይገኙበት ከነበረው ፍርድ ቤት ጭምር ተወስደው መታሠራቸውን ተናግረዋል፡፡

አቶ ይልቃል ጌትነትን ያነጋገረቻቸው ጽዮን ግርማ ነች፡፡

ቃለምልልሱን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ፡፡

አራት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሠሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:53 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG