የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ህጋዊ የውጭ ሀገር ዜጎችን ወርሃዊ ክፍያ ማስከፈል ጀመረ
ቤተሰብ መሥርተው ለብዙ ዓመታት ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ ክፍያ ንረት ምክንያት ቅሬታ እንዳላቸው ለቪኦኤ ገልፀዋል። ካለፈው ሐምሌ አሥር ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የመጀመሪያው በወር የአንድ መቶ ሪያል የነፍስወከፍ የክፍያ ተመን በየዓመቱ በመቶ ሪያል እየጨመረ እንደሚሄድ ነው ደንቡ የደነገገው። በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሪያድ በሚገኘው የማኅበረሰብ ቢሯቸው አማካኝነት ተሰባስበው መፍትሄ ይሆናሉ ባሏቸው ሃሳቦች ላይ ተወያይተው ነበር።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ፌብሩወሪ 26, 2021
ስለስጋ ደዌ ምን ያህል እናውቃለን?
-
ፌብሩወሪ 23, 2021
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ ይፋ ማድረጊያ ሥነ ሥርዓት በሀዋሳ
-
ፌብሩወሪ 22, 2021
የአብን የምርጫ ዘመቻ - በባሕር ዳር
-
ፌብሩወሪ 19, 2021
ዳራሮ - የጌዴኦ ዘመን መለወጫ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ