አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ሳን ፍራንሲስኮ በፖሊስ የድሮን እና ሰው ሰራሽ አዕምሮ አጠቃቀም ላይ ድምፅ ሊሰጥ ነው
በሳንፍራንሲስኮ እየጨመረ የመጣውን ወንጀል በተሻለ ሁኔታ ለመከላከል፣ ፖሊሶች በድሮን እና ሰው ሰራሽ አዕምሮ እንዲታገዙ የቀረበው ምክረ ሀሳብ በመጋቢት ወር ድምፅ ይሰጥበታል። ሆኖም ተቺዎች እርምጃው የግለሰቦችን መብት የሚጋፋ እና ቀድሞውንም ተጎጂ የሆኑ የማኅበርሰቡን ክፍሎች ለተጨማሪ ጥቃት የሚያጋልጥ ነው በማለት ተቃውመውታል።
ዘገባው የሮይተርስ ነው ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም