ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና ቀዳሚት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኪጋሊ - ርዋንዳ በተከናወነው ዘር የለየ ጭፍጨፋ የተካሄደበት ሃያ አምስተኛ ዝክር ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል።
የርዋንዳ ፍጅት 25ኛ ዓመት መታሰቢያ
ርዋንዳ 800 ሺህ ዜጎቿ የተጨፈጨፉበትን 25ኛውን ዓመት ስታስብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና ቀዳሚት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኪጋሊ ተገኝተው ታድመዋል።
1
2
3
4
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ