ዋሽንግተን ዲሲ —
የሩሲያ ፍርድ ቤት ከትላንት በስቲያ ሰኞ፥ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ የፖለቲካ እንቅስቃሴ አራማጅ በሦስት ዓመት እሥራት እንዲቀጣ ወስኗል። ፍርድ ቤቱ ከዚህ ውሳኔ የደረሰው እ አ አ የ 2014 ቱን ሕግ መሠረት በማድረግ ሲሆን ግለሰቡ፥ ያለሕጋዊ ፈቃድ በተደጋጋሚ ተቃውሞ አካሂዷል ተብሎ ተከሷል።
ዳንኤል ሸሪፍ (Daniel Schaerf) ከሞስኩ ያደረሰን ዘገባ አለ። ሰሎሞን ክፍሌ እንደሚከተለው አቅርቦታል ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።