የዩናይትድ ስቴተስ ፌደራላዊ ባለሥልጣኖች በገለፁት መሠረት ባለፈው ዓመት አሜሪካ ላይ ምርጫ በተካሄደበት ወቅት የሩስያ የሳይበር ሠራተኞች በሃያ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ግዛቶች የነበሩ የምርጫ ሥርአቶችን የሥርሠራ ኢላማ አድርገዋል።
ጉዳዩን አስመልክቶ በክፍለ ግዛቶች ባለሥልጣኖችና በፌደራል አገልግሎቶች መካከል በቀላሉ የማይገመት ውጥረት ሰፍኖ እንደነበር ትላንት ለሕግ መምሪያና ለሕግ መወሰኛ ምክት ቤቶች ኮሜቴዎች እንደተገለፀ ዘጋብያችን ማይክል ቦውማን ከካፒቶል ሂል በላከው ዘገባ ጠቁሟል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ