No media source currently available
ትረምፕ ከግድያ ሙከራ በኋላ የታዩበት ሁለተኛው ቀን የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት እና የሪፐብሊካን ፓርቲ ፕሬዝደንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ፣ የግድያ ሙከራ በተደረገባቸው በሁለተኛው ቀን፣ በሪፐብሊካን ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ በምሽት በመገኘት ለሕዝብ ታይተዋል።
ሚልዋኪ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ሀብታሙ ስዩም የሁለተኛው ቀን ውሎ ምን እንደሚመስል ዳሶታል።
መድረክ / ፎረም