ትረምፕ ከግድያ ሙከራ በኋላ የታዩበት ሁለተኛው ቀን የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ


ትረምፕ ከግድያ ሙከራ በኋላ የታዩበት ሁለተኛው ቀን የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ

No media source currently available

የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት እና የሪፐብሊካን ፓርቲ ፕሬዝደንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ፣  የግድያ ሙከራ በተደረገባቸው በሁለተኛው ቀን፣ በሪፐብሊካን ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ በምሽት በመገኘት ለሕዝብ ታይተዋል።  ሚልዋኪ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ሀብታሙ ስዩም የሁለተኛው ቀን ውሎ ምን እንደሚመስል ዳሶታል።

የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት እና የሪፐብሊካን ፓርቲ ፕሬዝደንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ፣ የግድያ ሙከራ በተደረገባቸው በሁለተኛው ቀን፣ በሪፐብሊካን ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ በምሽት በመገኘት ለሕዝብ ታይተዋል።

ሚልዋኪ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ሀብታሙ ስዩም የሁለተኛው ቀን ውሎ ምን እንደሚመስል ዳሶታል።

XS
SM
MD
LG