ዋሽንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከሰተ ላለው ግጭትም ሆነ ችግር ተጠያቂው ኢሐዴግ ነው ሲሉ የመድረክ ስራ አስፈፃሚ አባላት ገለፁ።“የኢትዮጵያ ሕዝብ ከኢሕአዴግ በፊትም በጋራ ይኖር ነበር ፣ በኢሕአዴግ ጊዜም በጋራ እየኖረ ነውና ይህ የአብሮነት ግንኙነቱ እንዳይጎዳ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት” ብለዋል።
ጽዮን ግርማ የኦፌኮውን አቶ ሙላቱ ገመቹን እና የአረናውን አቶ ገብሩ አስራትን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አነጋግራለች።