በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ ግድያ ጉዳይ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

ትናንት በራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና በፀጥታ ዘርፍ ኃላፊው ላይ ግድያ ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ፖሊስ አሰሳ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ።

የአካባቢው ኅብረተሰብ ከኮሮናቫይረስ ለመጠበቅ የወጡ ሕጎችን በአግባቡ አለመተግበሩ እንዲህ ዓይነቱን ህይወት ቀጣፊ ግጭት አስከትሏል ይላል የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት።

ትናንት ግድያው የተፈፀመባቸው የወረዳው አመራሮች ዛሬ የቀብር ሥነ ስርአታቸው የተካሄደ ሲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮነንና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ ሃዘናቸውን ገልጸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ ግድያ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:43 0:00


XS
SM
MD
LG