በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

... እኔን ትፈሩኝ ዘንድ...

በቅዱስ ራማዳን ወር የሚከናወነው የፆም ሥርዓት አላህን ለመፍራት እንደሚያግዝ አዲስ አበባ የሚገኙ የእሥልምና መምህር በቪኦኤ ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።

በቅዱስ ራማዳን ወር የሚከናወነው የፆም ሥርዓት አላህን ለመፍራት እንደሚያግዝ አዲስ አበባ የሚገኙ የእሥልምና መምህር በቪኦኤ ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።

ይህ የፆም ወቅት ምዕመናን ስለተቸገሩና ስለተራቡም እንዲያስቡ እንደሚረዳቸው፣ ወንድሞችንና እህቶችን እንዲያግዙ፣ ዘካ እንዲያደርጉም ዕድል እንደሚሰጣቸው ኡስታዝ ሞሐመድ ሙስጠፋ አመልክተዋል።

መምህሩ ለወጣቶችና ለሴቶች፤ ለመላ ምዕመናንና ክርስትያኖችን ጨምሮ ለሌሎች እምነቶች ተከታዮችም መልዕክቶች አሏቸው፤ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

... እኔን ትፈሩኝ ዘንድ...
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:08 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG