በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከድሬዳዋ ከንቲባ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ


ኢብራሒም ዑስማን
ኢብራሒም ዑስማን

የአካባቢው ነዋሪ ማኅበረሰብ ያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በአፋጣኝ ለመፍታት ልዩ ዕቅድ አዘጋጅቶ ወደ ሥራ ሊገባ መዘጋጀቱን የድሬዳዋ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

የአካባቢው ነዋሪ ማኅበረሰብ ያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በአፋጣኝ ለመፍታት ልዩ ዕቅድ አዘጋጅቶ ወደ ሥራ ሊገባ መዘጋጀቱን የድሬዳዋ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

ከንቲባው አቶ ኢብራሒም ዑስማን በተለይ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፤ አሁን ለተፈጠረው ችግር አመራሩም የራሱ ድርሻ እንዳለው ማመኑንና በአጭር ጊዜ ውስጥ በማኅበረሰቡ ላይ የሚደርሰውን ችግር ለመቅረፍ መስማማታቸውን ገልጠዋል፡፡

በሰሞኑ ተቃውሞ “እጃቸው አለ” የተባሉ የፀጥታ ኃይሎችና አመራሮች ላይም እርምጃ ይወሰዳል ብለዋል፡፡

በድሬዳዋ ለተፈጠሩ ችግሮች አስተዳደሩ ሊሰራ ባቀዳቸው ሥራዎች ዙሪያ የከተማዋን ከንቲባ ኢብራሒም ዑስማንን አነጋግሯቸዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከድሬዳዋ ከንቲባ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:13 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG