በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቂሊንጦ እስረኞች ወላጆች አቤቱታ


ቂሊንጦ
ቂሊንጦ

ልጆቻቸው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ታስረው እንደሚገኙ የገለፁ የእስረኛ ቤተሰቦች ዛሬም ወደ ውስጥ ገብተው ስንቅ ማቀበል እንዳልቻሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።

ልጆቻቸው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ታስረው እንደሚገኙ የገለፁ የእስረኛ ቤተሰቦች ዛሬም ወደ ውስጥ ገብተው ስንቅ ማቀበል እንዳልቻሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። ወደ እስር ቤቱ ሲጠጉ ድብደባና ማዋከብ እንደተፈፀመባቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የቂሊንጦ እስረኞች ወላጆች አቤቱታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG