ዋሺንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከዩናይትድ ስቴትስ መንግሥትና ከተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር በፀጥታ ጥበቃ ትብብርና ሌሎች አስተዳድራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።
ከዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት እንዲሁም ከሴኔቱ የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ መሪዎች ጋር የተደረገውን ውይይትና የተገኙ የትብብር ስምምነቶች ካሉ እንዲያብራሩልን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ መለስ ዓለምን ሔኖክ ሰማእግዜር በስቱዲዮአችን ጋብዟቸው ነበር።
በተጨማሪም የጎረቤት ሀገሮችን ጸጥታ ጥበቃና ግንኙነት ዙሪያ ለተነሱ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣሉ።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ