No media source currently available
በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከዩናይትድ ስቴትስ መንግሥትና ከተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር በፀጥታ ጥበቃ ትብብርና ሌሎች አስተዳድራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።