አዲስ አበባ —
አቶ ጉርሜሳ አያኖን ጨምሮ የአራቱ የኦፌኮ አመራር አባላት እና ሌሎች ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ መወሰኑን ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ ይሁንና በፍርድ ቤት መጋፋት ምክንያት የተፈረደባቸው በመሆኑ ጉዳያቸው በፌደራል የይቅርታ ቦርድ እንደሚታይም ተገልጿል፡፡
በሌላም በኩል ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት አስቀድሞ ገብቷል ባለው ቃል መሰረት የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞችን እንዲፈታ ጠይቋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ