አዲስ አበባ —
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በዕለት ገቢ ግብር ተመን ላይ የተሰራው ስሌት አርባ በመቶ ያህል ችግር አንዳለበት አስታወቁ፡፡ “የግንዛቤ፣ የመረጃ እጥረትና ሌብነት” መንግሥታቸውን ዋጋ እያስከፈለው አንደሚገኝም ተናገሩ፡፡
በሕገ ወጥ ንግድ የተሰማሩ አካላትንም አስጠንቅቀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአለፈው ሳምንት መጨረሻ ነሀሴ 14/2009 ዓ.ም. በሸራተን አዲስ ላሊበላ አዳራሽ 1 ሺህ 2 መቶ የሚደርሱ ከክልሎችና ከአዲስ አበባ የተገኙ የንግዱ ማኅበረሠብ አባላት ጋራ ውይይት አድርገዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ