በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ቀንድ የፕሬስ ነጻነት አያያዝ ወቅታዊ ገጽታ


አንጄላ ኩዊንታል የሲፒጄን የአፍሪካ ፕሮግራሞች ኃላፊ
አንጄላ ኩዊንታል የሲፒጄን የአፍሪካ ፕሮግራሞች ኃላፊ

“ፕሬስ ለምድሪቱ የተፈጥሮ አካባቢ ቀውስ ባለበት ዓለም ጋዜጠኝነት” የሚል መርህ የተሰጠው የዘንድሮው የዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን አሁን ካለው ዓለም አቀፋዊ የአካባቢ ቀውስ አንፃር ለጋዜጠኝነት እና ሐሳብን በነጻነት ለመግለጽ አስፈላጊነት የተሰጠ ነው።

የአፍሪቃ ቀንድ የፕሬስ ነጻነት አያያዝ ወቅታዊ ገጽታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:56 0:00

ግጭቶች በበረከቱባት ዓለም ያለፈው ዓመት ለጋዜጠኞች የከፋ እንደነበር ያመላከቱት ሪፖርቶች፣ ጦርነት እየተካሄዱ ያሉባቸውን እና ለሕይወት እጅግ እደገኛ የሆኑ አካባዎችን ጨምሮ የመገናኛ ብዙኃን አባላት በዓለም ዙሪያ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ እየሰሩ መሆናቸውን ለጋዜጠኞች ደሕንነት የቆሙ ዓለም አቀፍ የመብት ድርጅቶች ጠቁመዋል።

ዕለቱን ምክኒያት በማድረግ፡ ዋና መሥሪያ ቤቱን በኒው ዮርክ ያደረገውን የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት ሲፒጄን የአፍሪቃ ፕሮግራሞች ኃላፊ አንጄላ ኩዊንታልን አነጋግረናል ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG