ዋሽንግተን ዲሲ —
በሌላ በኩል የክልሉ ፕሬዚደንት አብዲ ሞሐሙድ ኦማር ወይም አብዲ ኢሌ በአዲስ አመራር መተካታቸውን የሶማሌ ክልል ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።
በጂጂጋ የተከተሰተውን ግጭት ተከተሎ በድሬደዋ ከተማ ገንደ ገራዳ በተባለ አካባቢ ትናንትና እና ዛሬ በተከሰተ ግጭት ወደ 14 የሚጠጉ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)