በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ዛሬ ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ጋር በሄሮሽማ መታሰብያ የሰላም መናፈሻ ገብተው በመዘወወር ታሪክ ሰርተዋል


የዩናይትድ ስቴትስ ፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ዛሬ ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ጋር ሆነው ወደ ሂሮሽማ መታሰብያ የሰላም መናፈሻ ገብተው በመዘወወር ታሪክ ሰርተዋል። ሂሮሺማ እ.አ.አ. በ 1945 ዓ.ም ሁለተኛው የአለም ጦርነት በተካሄበበት ወቅት ነሀሴ ስድስት ቀን ላይ በአሜሪካ የኦቶሚክ ቦብም የወደመች ከተማ ናት።

XS
SM
MD
LG