አዲስ አበባ —
በአዲስ አበባና በቡራዩ ለደረሱ ጉዳቶች ተጠያቂ የሆኑ ኃይሎችን በተመለከተ ከፌደራል ፖሊስ የተሰጠው መረጃ ለተለያዩ ትርጉሞች ሊጋለጥ አንደሚችል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሥጋታቸውን ገልፀዋል፡፡ ለውጡን ለማደናቀፍ የሚጥሩ የተደራጁ ኃይሎች መኖራቸው ግልፅ ነው ያለው ደሞ አርበኞች ግንቦት ሰባት ነው፡፡
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሺነር ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ በቡራዩና በአዲስ አበባ የተፈፀመው ወንጀል በኦነግና በአርበኞች ግንቦት ሰባት ስም የተቀነባበረ ነው ብለዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ