በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመስቀልና የእሬቻ በዓላት - በአዲስ አበባ


አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/
አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/

በመስቀልና በእሬቻ በዓላት አከባበር ላይ የፀጥታ ችግር ለመፍጠር የተዘጋጁ አካላት መኖራቸውን የገለፁት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር የተለየ ጥበቃ እንደሚኖርና ለዚህም በቂ ዝግጅት መደረጉን አስታውቀዋል።

ከአሜሪካ ድምፅ ጋር አጠር ያለ ቃለምልልስ ያደረጉት ኮሚሽነሩ እንደሻው ጣሰው ከመስከረም 25/2013 ዓ.ም በኋላ በሚል የሚቀሰቅሱ አካላትም ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳስበዋል::

ሕዝብን ክሕዝብ እንደዚሁም ከመንግሥትና ከፀጥታ ኃይል ጋር የሚያጋጩት የነዚህ መልዕክቶች ባለቤቶች በውጭ እና በሃገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ናቸው ብለዋል:: የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል እንደሻው ጣሰውን በስልክ አነጋግረናቸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የመስቀልና የእሬቻ በዓላት - በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:35 0:00


XS
SM
MD
LG