በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሥነ-ግጥም - ለዛና ቁም ነገር - መልስ አልባ ጥያቄ ...


ምልዕቲ ኪሮስ

“በልጅነት የተጫወትነው ጫወታ .. 'እረ-አምሳለ' .. ያ ሁሉ ሕጻን የናፈቃት 'አምሳለ ማን ናት ምሳሌዋ?' ስል እጠይቅ ነበር። አምሳለን ብዙ ሰው እንደፈለገ ሊያስባት ይችላል። በግጥሙ አምሳለ እናት ልትሆን፥ ሃገር፥ ፍትህ ልትሆን ትችላለች። ነጻነት ሊሆን ይችላል። አምሳለን የሚፈልጉትም ሕጻናት መሆናቸው ራሱ ሕጻናት ንጹህ በመሆናቸው፤ እነሱ የናፈቋት አምሳለ ዓለም ላይ ምን ያህል ለውጥ እንደምታመጣ ለማሳየት ነው።” ወጣት ገጣሚ ምልዕቲ

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:11 0:00
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:41 0:00
“ፍቅርና ጃዝ” .. ሁለተኛውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:07 0:00
ውበት በወጣቷ ገጣሚ ዓይን - የቃለ ምልልሱን ሦሥተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:04 0:00


"ፍቅርና ጃዝ..እረ-አምሳለ .."

የአዲስ አበባው የወጣት ገጣምያን መድረክ ተዋናይ ናት። ሙዚቃና ግጥም በስልት በሚፈሱበት የኪነት አደባባይ ከእርሷ እንደ ቀደሙት ሌሎች ወጣት ገጣምያን ሁሉ ግሩም ግጥሟን ለዛ ባለው ሙዚቃ ታጅባ አንቆረቆረች።

“እረ አምሳለ” በተሰኘችው የሰነበተች የልጆች ጫወታ የተመሰለ ትረካ ወደ ሩቅ የሚያጓጉዝ የሚመስል የሃሳብ መስመር ይጀምራል።

በተከታታይ ቃለ ምልልሱ ሁለተኛው ክፍል ቅንብር ደግሞ “ፍቅርና ጃዝ” .. ይነግሳሉ።

... ሕይወት፥ ሃገር፥ መንገድ ...

የሥነ ግጥም ወግ:- ከወጣቷ ገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ ጋር ...

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG