በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቢልለኔ ስዩም ከሃላፊነታቸው አልተነሱም


ቢልለኔ ስዩም
ቢልለኔ ስዩም

የአቶ ንጉሡ ጥላሁን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ ሆኖ መሾም የቢል ለኔ ስዩም መነሳት አያሳይም ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ምንጮች አስታውቀዋል፡፡

የአቶ ንጉሡ ጥላሁን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ ሆኖ መሾም የቢልለኔ ስዩም መነሳት አያሳይም ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ምንጮች አስታውቀዋል፡፡

ጽ/ቤቱ እንደ አዲስ እየደራጀ መሆኑን ያስታወሱት ምንጮቹ አቶ ንጉሡ ቢሾሙም ቢልለኔ እና ምክትላቸው እንደዚሁም ሌሎች ባልደረቦቻቸውም በያዙት ኃላፊነት ይቀጥላሉ ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ቢልለኔ ስዩም ከሃላፊነታቸው አልተነሱም
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:49 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG