በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የሸኔ እና የህወሓት አጋርነት አዲስ ነገር አይደለም" - ቢል ለኔ ስዩም


ቢል ለኔ ስዩም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ክፍል ኃላፊ
ቢል ለኔ ስዩም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ክፍል ኃላፊ

ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራው ሸኔ እና ህወሓት ይፋ ያደረጉት አብሮ የመስራት ስምምነት አዲስ ነገር አይደለም ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል።

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ቀደምት መስራቾች ይሄንን የጥፋት ጥምረት እንደሚያወግዙም ጥርጥር የለንም ብለዋል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሃላፊ ቢል ለኔ ስዩም።

የኦሮሞ ሕዝብ ሕወሓትን እንዲደግፍ መቀስቀስ የሕዝቡን ቁስል መርሳት እንደሆነ የተናገሩት ደግሞ የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"የሸኔ እና የህወሓት አጋርነት አዲስ ነገር አይደለም" - ቢል ለኔ ስዩም
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:13 0:00


XS
SM
MD
LG