በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ የሩዋንዳና የዩጋንዳ ጉብኝታቸው የተሳካ እንደነበር ገለፁ


ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር በሳምንቱ መጨረሻ በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሃገራት ያደረጓቸው ጉብኝቶች በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት እንደተደረገባቸው ተገለፀ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጹሑፍ፤ የልዑካን ቡድናቸውን ይዘው ወደ ዩጋንዳና ሩዋንዳ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት፣

ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ እና ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ያደረጉት ውይይት የተሳካ እንደነበር ገለልፀዋል።

የጋራ ጠቀሜታ ባላቸው የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መልካም ውይይት ማካሄዳቸውንም ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ የሩዋንዳና የዩጋንዳ ጉብኝታቸው የተሳካ እንደነበር ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:28 0:00


XS
SM
MD
LG