በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ለእርምጃችን ታሳቢ የምናደርገው የትግራይን ሕዝብ ጥቅም ነው" - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ


ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

በትግራይ ክልል የተካሄደውን ምርጫ የጨረቃ ምርጫ ነው ሲሉ የገለፁት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ህገወጥ እንደሆኑት የጨረቃ ቤቶች ሁሉ ዋጋ የሌለው መሆኑን አብራርተዋል።

አሁን ያለው የህወሓት ኃይል ጭንቅላቱ ደርቋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኪሱ እየደረቀ ሲሄድ ይጠፋል ብለዋል።

በደረቅ ጭንቅላት ከሚሄድና በጨለማ ውስጥ ካለ ኃይል ጋር መንደፋደፍ አያስፈልግም ሲሉም ከኢትዮጵያ ቴሌቪዝን ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ተናግረዋል።

መንግሥታቸው የኃይል እርምጃ የማይወስደውም ለትግራይ ሕዝብ ስለማይጠቅም እንጅ ውጊያ አስፈላጊ ቢሆን ኖሮ ባጠረ ጊዜ ማጠናቀቅ እንደሚቻል ነው የገለፁት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"ለእርምጃችን ታሳቢ የምናደርገው የትግራይን ሕዝብ ጥቅም ነው" - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ"
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00


XS
SM
MD
LG