በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ለእርምጃችን ታሳቢ የምናደርገው የትግራይን ሕዝብ ጥቅም ነው" - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ"


"ለእርምጃችን ታሳቢ የምናደርገው የትግራይን ሕዝብ ጥቅም ነው" - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ"
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00

በትግራይ ክልል የተካሄደውን ምርጫ የጨረቃ ምርጫ ነው ሲሉ የገለፁት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ህገወጥ እንደሆኑት የጨረቃ ቤቶች ሁሉ ዋጋ የሌለው መሆኑን አብራርተዋል። አሁን ያለው የህወሓት ኃይል ጭንቅላቱ ደርቋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኪሱ እየደረቀ ሲሄድ ይጠፋል ብለዋል።

XS
SM
MD
LG