በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ - በባህር ዳር


ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን

የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከስምንት ወራት በፊት ብለውታል የተባለና ሰሞኑን ይፋ የተደረገ አስተያየት “ስህተት መሆኑን” ገልፀው “ሊገመገም እንደሚገባው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መናገራቸውን ቃል አቀባያቸው አቶ ንጉሡ ጥላሁን ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ገልፀዋል።

ከሰኔ ሰባቱ ክስተት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ባህር ዳር የሄዱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ገለፃ ማድረጋቸውንና የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ መርኃግብር ማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ መገኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ አመልክተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ - በባህር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:30 0:00


XS
SM
MD
LG