No media source currently available
የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከስምንት ወራት በፊት ብለውታል የተባለና ሰሞኑን ይፋ የተደረገ አስተያየት “ስህተት መሆኑን” ገልፀው “ሊገመገም እንደሚገባው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መናገራቸውን ቃል አቀባያቸው አቶ ንጉሡ ጥላሁን ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ገልፀዋል።