በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦፌኮ ቅሬታ


በኦሮምያ እና አማራ ክልሎች ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል ተፈረመ በተባለው ስምምነት ባልተገኙበት ስማቸው መጠቀሱን እና የስምምነቱ አካልም አለመሆኑን የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አስታወቀ።

የብልጽግና ፓርቲ በበኩሉ የውይይት መድረኩ ሁሉንም በማሳተፍ ቅረታዎችን ቀርፎ ይሰራል ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኦፌኮ ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:03 0:00


XS
SM
MD
LG