No media source currently available
በኦሮምያ እና አማራ ክልሎች ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል ተፈረመ በተባለው ስምምነት ባልተገኙበት ስማቸው መጠቀሱን እና የስምምነቱ አካልም አለመሆኑን የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አስታወቀ። የብልጽግና ፓርቲ በበኩሉ የውይይት መድረኩ ሁሉንም በማሳተፍ ቅረታዎችን ቀርፎ ይሰራል ብሏል።