በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሶማሌ ክልል የመጡ የልዩ ፖሊስ አባላት ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ ከአሥር በላይ ሰዎች ገድሉ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ከሶማሌ ክልል የመጡ የልዩ ፖሊስ አባላት በሞያሌ ወረዳ ጫሙቅ እና ጎፋ በተባሉ ስፍራዎች ላይ ትናንት ጠዋት ጥቃት ከፍተው ከአሥር በላይ ሰዎች ገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ።

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ከሶማሌ ክልል የመጡ የልዩ ፖሊስ አባላት በሞያሌ ወረዳ ጫሙቅ እና ጎፋ በተባሉ ስፍራዎች ላይ ትናንት ጠዋት ጥቃት ከፍተው ከአሥር በላይ ሰዎች ገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ።

የኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሽንስ ቢሮ ኃላፊም ከሶማሌ ክልል ኦሮሚያ ክልል ገብተው ጥቃት ማድረሳቸውን አምነዋል።

የኦሮምኛ ክፍል ባልደረባችን ሶራ ሃላኬ ያነጋገራቸው የሞያሌ ከተማ ነዋሪ የግጭቱን መነሻ በመግለፅ ይጀምራሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከሶማሌ ክልል የመጡ የልዩ ፖሊስ አባላት ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ ከአሥር በላይ ሰዎች ገድሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:25 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG