በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የአፋን ኦሮሞ ፊደል /ቁቤ/ ቅደም ተከተል አልተለወጠም" -የአሜሪካ ኢምባሲ ባለሥልጣን


"የአፋን ኦሮሞ ፊደል /ቁቤ/ ቅደም ተከተል ተለውጧል መባሉ እውነት አይደለም" ሲሉ አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ ባለሥልጣን ተናገሩ፡፡

በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የማስተማሪያ ቋንቋዎች ፊደላትም፣ በነበራቸው ቅደም ተከተል እንዲቀጥሉ ድጋፋችንን አንሰጣለን አሉ፡፡

በኤምባሲው የኢንፎርሜሽን ክፍል ኃላፊ ኒኮላስ ባርኔት ይህንን የተናገሩት በቅርቡ በርካታ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ላይ የሕፃናትን ንባብ ለማሻሻል በተካሄደ ጥናት የአፋን ኦሮሞ ፊደላት ወይም ቁቤ ቅደም ተከተል ተቀይሯል የሚለውን ውዝግብ ተከትሎ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፈይል ያድምጡ።

"የአፋን ኦሮሞ ፊደል /ቁቤ/ ቅደም ተከተል አልተለወጠም" -የአሜሪካ ኢምባሲ ባለሥልጣን
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:59 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG