No media source currently available
የአፋን ኦሮሞ ፊደል /ቁቤ/ ቅደም ተከተል ተለውጧል፣ መባሉ እውነት አይደለም፤ ሲሉ አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ ባለሥልጣን ተናገሩ፡፡