አምቦ —
ፖሊስ ሰልፉን ለመበተን በተኮሰው ጥይት ሦስት ወጣቶች ቆስለው በአምቦ ሆስፒታል የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑም ታውቋል፡፡
ሰልፉን ተከትሎ ወጣቶቹ መንገድ በመዝጋታቸው የትራንስፖርትና ንግድ እንቅስቃሴዎች ቆመዋል፡፡
የከተማውን ፖሊስም ሆነ ሌሎች ባለሥልጣናት በስልክ ለማግኘት የተደረገ ሙከራ አልተሳካም፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።