ዋሽንግተን ዲሲ —
በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን በሞያሌ ከተማ ሰኞ ጥር 14 ቀን 2010 ዓ.ም የእግር ኳስ ውድድር አሸንፈው ዋንጫ ይዘው ይጨፍሩ በነበሩ ወጣቶች ላይ በተወረወረ ድንጋይ የተጀመረ ግጭት መጨረሻው በግድያ መጠናቀቁን ነዋሪዎችና የሞያሌ ወረዳ አስተዳዳሪ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።