በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጨፌው ውሎ


የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ

የተለያዩ ቡድኖች በተለያዩ ጊዜያት ከኦሮሞ ውስጥ ጠማማውን በመጠቀም የኦሮሞም ህዝብ መከራ ለማራዘም መሞከራቸውንና አሁንም ቢሆን የህወሓት ኃይል ኦነግ ሸኔ ብለው የጠቀሱትን ኃይል በመጠቀም ዳግም ሙከራ እያደረገ ነው ሲሉ የኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አቶ ሽመለስ አብዲሳ ገለፁ።

ህወሓት በበኩሉ ሕዝብ ለሚጠይቃቸው ጥያቄዎች እገሌ ነው የላከህ ማለት አግባብ አይደለም ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የጨፌው ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:44 0:00


XS
SM
MD
LG