በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጨፌው ውሎ


የጨፌው ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:44 0:00

የተለያዩ ቡድኖች በተለያዩ ጊዜያት ከኦሮሞ ውስጥ ጠማማውን በመጠቀም የኦሮሞም ህዝብ መከራ ለማራዘም መሞከራቸውንና አሁንም ቢሆን የህወሓት ኃይል ኦነግ ሸኔ ብለው የጠቀሱትን ኃይል በመጠቀም ዳግም ሙከራ እያደረገ ነው ሲሉ የኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አቶ ሽመለስ አብዲሳ ገለፁ።

XS
SM
MD
LG