በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያ ክልል ስለታሰሩ ሰዎች


ፎቶ ፋይል፦ አምቦ
ፎቶ ፋይል፦ አምቦ

ከድርጅት አመራር እስከ ወረዳ አስተባባሪ ያሉ አንዳንድ አባሎቻችን የፍርድ ቤትን የዋስትና ፈቃድ ችላ በማለት ጭምር ታስረውብናል ሲሉ በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስሞታ አቅርበዋል።

የቤተሰብ አባላት እንደታሰሩባቸው የገለፁ አንዳንድ የክልሉ ነዋሪዎችም ተመሳሳይ ስሞታ አሰምተዋል።

ከፖሊስና ከጠቅላይ አቃቤ ሕግ ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኦሮምያ ክልል ስለታሰሩ ሰዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:18 0:00XS
SM
MD
LG