በኦሮምያ ክልል ስለታሰሩ ሰዎች


በኦሮምያ ክልል ስለታሰሩ ሰዎች

No media source currently available

ከድርጅት አመራር እስከ ወረዳ አስተባባሪ ያሉ አንዳንድ አባሎቻችን የፍርድ ቤትን የዋስትና ፈቃድ ችላ በማለት ጭምር ታስረውብናል ሲሉ በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስሞታ አቅርበዋል።

XS
SM
MD
LG