በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ የጠሩት ሕዝባዊ ስብሰባ መደናቀፉን ገለፁ

የሰማያዊ ፓርቲ እና መኢአድ
የሰማያዊ ፓርቲ እና መኢአድ

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት በትናንትናው ዕለት የጠሩት ሕዝባዊ ስብሰባ፣ በአዲስ አበባ አስተዳደር ምክንያት እንደተደናቀፈባቸው መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ አስታውቀዋል፡፡

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት በትናንትናው ዕለት የጠሩት ሕዝባዊ ስብሰባ፣ በአዲስ አበባ አስተዳደር ምክንያት እንደተደናቀፈባቸው መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ አስታውቀዋል፡፡

የታቀደው ሕዝባዊ ስብሰባ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ በኋላ፣ የመጀመሪያውና አንገብጋቢ ጉዳዮች የሚነሱበት እንደሆነ ፓርቲዎቹ ተናግረዋል፡፡

ሁለቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት ሕዝባዊ ስብሰባው፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ በኋላ የመጀመሪያው ይሆን ነበር፡፡ በአለፉት አሥር ወራት የፖለቲካዊ ሥራ መስራት አልቻልንም ነው ያሉት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ የጠሩት ሕዝባዊ ስብሰባ መደናቀፉን ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:44 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG