በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ክስ "ተቀባይነት የለውም" አለ

መኢአድና ሰማያዊ አቅደውት የነበረው ሕዝባዊ ስብሰባ ያልተካሄደው፣ በራሳቸው በፓርቲዎቹ ምክንያት እንደሆነ የአዲስ አበባ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ፓርቲዎቹ ሕዝባዊ ስብሰባውን ለማካሄድ የሚያስፈልጉ የተለመዱ ሂደቶችን ተከታትለው፣ አላጠናቀቁም ነው ያለው፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ከተነሳ በኋላ የመጀመሪያ ይሆን የነበረው የአዳራሽ ውስጥ የፓለቲካ ስብሰባ አልተካሄደም፡፡

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት በሚል የጠሩትን ሕዝባዊ ስብሰባ ከትናንት ወዲያ እሁድ ሊያካሂዱ የነበሩት ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ናቸው - መኢአድና ሰማያዊ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ክስ "ተቀባይነት የለውም" አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG