በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቃቤ ሕግ በዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ የቆጠራቸው ሁለት ተጨማሪ ምስክሮች

ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና

አቃቤ ሕግ ዛሬ በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ ሊቀመንበር በዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ የቆጠራቸው ሁለት ተጨማሪ ምስክሮች ፓሊስ ሊያቀርባቸው እንዳልቻለ ገለፀ፡፡

አቃቤ ሕግ ዛሬ በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ ሊቀመንበር በዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ የቆጠራቸው ሁለት ተጨማሪ ምስክሮች ፓሊስ ሊያቀርባቸው እንዳልቻለ ገለፀ፡፡

እነዚህን ምስክሮች እንደማይፈልጋቸው ተናግሮ ከዚህ በፊት በመሰከሩት ምስክሮች ቃልና ባቀረባቸው የሰነድ ማስረጃዎች መሰረት ተከሳሹ “ይከላከሉ” ብሎ ፍርድ ቤቱ ብይን እንዲሰጥለትም ጠየቀ፡፡

ፍርድ ቤቱ ለብይን ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አቃቤ ሕግ በዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ የቆጠራቸው ሁለት ተጨማሪ ምስክሮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:10 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG