አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጠሩ ያሉ ቅሬታዎች እና ተቃውሞዎች ዋንኛ መነሻ ኢህአዴግና አጋሮቹመቶ በመቶ ያሸነፉበት የ2007 ምርጫ ውጤት ነው - ይላሉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፡፡
የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑትን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ያናገራቸው እስክንድር ፍሬው ነው - የቅሬታዎቹ ሁሉ መነሻ የ2007ቱ ምርጫ ውጤት ነው የሚለው የፓርቲያቸውም አቋምም እንደሆነ ካብራሩበት ይጀምራሉ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ