በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ግጭቶች የተከሰቱት፣ ችግሮችም የቀጠሉት መንግሥት ግዴታውን ባለመወጣቱ ነው" - ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

መንግሥት በሀገሪቱ ለሚፈጠሩ ችግሮች እና ለሚነሱ ሕዝባዊ ጥያቄዎች በጊዜው መፍትሄ አይሰጥም ሲሉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናግረዋል፡፡

መንግሥት በሀገሪቱ ለሚፈጠሩ ችግሮች እና ለሚነሱ ሕዝባዊ ጥያቄዎች በጊዜው መፍትሄ አይሰጥም ሲሉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናግረዋል፡፡

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪና የቀድሞ የፓርላማ አባል ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳሉት ግጭቶች የተከሰቱት፣ ችግሮችም የቀጠሉት መንግሥት ግዴታውን ባለመወጣቱ ነው።

የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑትን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"ግጭቶች የተከሰቱት፣ ችግሮችም የቀጠሉት መንግሥት ግዴታውን ባለመወጣቱ ነው" - ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:02 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG