ዋሺንግተን ዲሲ —
ኦህዴድ ስያሜውን ቀይሮ አሥራ አራት ነባር አመራሮችን አሰናብቷል
ኦህዴድ በዛሬው ዘጠነኛው ጉባዔው ውሎ አቶ አባዱላ ገመዳን ጨምሮ አሥራ አራት ነባር የድርጅቱን አመራሮች አሰናበተ፣ ድርጅቱ ስያሜውንም ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኦዴፓ/ በሚል እንዲጣራ ወስኗል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።