በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሕዴድ መግለጫ

አቶ አዲሱ አረጋ
አቶ አዲሱ አረጋ

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦሕዴድ/ "የላቀ ሃሳብ ለበለጠ ድል" በሚል ስያሜ፣ 9ኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ነገ መስከረም 8 በጂማ ከተማ እንደሚከፍት አስታወቀ።

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦሕዴድ/ "የላቀ ሃሳብ ለበለጠ ድል" በሚል ስያሜ፣ 9ኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ነገ መስከረም 8 በጂማ ከተማ እንደሚከፍት አስታወቀ።

የጉባዔው ቃል አቀባይ አቶ አዲሱ አረጋ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ባለፉት ፫ ዓመታት በነበሩ የድርጅቱ ፖለቲካዊና ውስጣዊ ዕቅዶች ላይ ሪፖርት ቀርቦ በውይይት እንደሚፀድቅ ተናግረዋል።

ከአጀንዳዎች መካከል አንዱ የድርጅቱን ታሪክ የሚመለከትና የነበሩትን ስያሜዎች እንዲሁም የዓርማ ለውጥ የሚያደርግ መሆኑን፣ ቃል አቀባዩ አስምረውበታል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኦሕዴድ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG