አዲስ አበባ —
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በበኩላቸው የኦነግ አመራር መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ ወደ አገር በመግባቱ ምስጋና አቅርበዋል። የኢትዮጵያ ወጣቶች አደረጉት ላሉት ትግልም አመስግነዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)
የተጀመረውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሽግግር ሂደት ለማስቀጠል ሁሉም አብሮ እንዲሠራ የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ጥሪ አቀረቡ። አቶ ዳውድ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት አስተያየት ፤ የሕግ የበላይነትና የዲሞክራሲ መብት በሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ እጅ ሲገባ ማየት ፍላጎትና ምኞታቸው እንደሆነ ተናገሩ።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በበኩላቸው የኦነግ አመራር መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ ወደ አገር በመግባቱ ምስጋና አቅርበዋል። የኢትዮጵያ ወጣቶች አደረጉት ላሉት ትግልም አመስግነዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ